ጤናማነቱን አና ደረጃውን ለጠበቀ የምግብ አድገት እንጠነቀቃለን።
እኛ (ሼባ ኩዊን) በኢትዮጵያ ዋና ከተማ አዲስ አበባ ላይ የምንገኝ ድርጅት ስንሆን፣ ለደንበኞቻችን ምርጥ እና ደረጃቸውን የጠበቁ የምግብ አይነቶችን በጥራት የማቅረብ ስትራቴጂ የምንከተል የምግብ ኩባንያ ነን። ኩባንያው በኢትዮጵያ ውስጥ እና በውጭ ከሚገኙ በርካታ ኩባንያዎች ጋር ግንኙነት ያለው ሲሆን፣ ኩባንያው ልዩ የሆነ የምግብ ዝግጅት ለማድረግ እነዚህን ግንኙነቶች በመጠቀም ይሰራል።